Omschrijving
Ethiopian Orthodox Prayer in Amharic to Holly Virgin Mary. the best & the biggest common daily prayer book. GOD bless you! 1᎐ ባለመለየት ሶስት በተዋህዶ በአኗኗር አንድ በመለኮት ትክክል ከሰውና ከመላእክትም ዘንድ አንድ ስግደት በሚሰገድለት በእግዚአብሔር ስም አምነን ይህንን አርጋኖን የሚባል የምስጋና መጽሐፍ እንጽፋለን። 2᎐ይኸውም የምስጋና መሰንቆ የቅዳሴም እንዚራ። አምላክን የወለደች በእብራይስጥ (ማሪሃም) የተባለች መርገመ ስጋ መርገመ ነፍስ የሌለባት በረከተ ስጋ በረከተ ነፍስን የምታሰጥ የእመቤታችን የማርያምን ድንግልናዋን የማድነቅ መጽሐፍን እንጽፋለን። 3᎐ክብሯንና ገናንነቷንም የመናገር ስሟንም የማክበር ቅድስናዋንም የማመስገን ለንግስትነቷም መገዛት እንዲገባ የሚናገር መጽሐፍ እንጽፋለን። 4᎐አምላክን የወለደች እመቤታችን ይኽችውም የወርቅ መሰላል ናት ከሚያሰጥመው ባህር ማዕበል ሞገድ የተነሳ የማትነቀነቅ። 5᎐ መልኅቆቿም በሦስቱ ሥላሴ የተሸረቡ ገመዶች ናቸው አይቆረጡም ይኽችውም ደግሞ ከነፋሳት ኃይል የተነሣ የማትነቀነቅ በጭንጫ ላይ ያለች የእንቁ ባህሪይ ምሰሶ ናት። እሷንም የተጠጋ መውደቅ መሰናከል የለበትም። 6᎐ አቤቱ የልቦናዬን ደጅ ክፈት መንፈሳዊው ርግብ መንፈስ ቅዱስ በየዋህነቷ በርግብ ስለ ተመሰለችው የእመቤታችንን ምስጋና ኃይለ ቃሉን ያሳስበኝ ዘንድ እንዲገባ። 7
Kenmerken
| Artikelnummer | 9200000057781286 |
|---|---|
| EAN | 9781310264375 |
| Categorie | Digital Reading |
| Productgroep | Boeken |
| Segment | Textual/Printed/Reference Materials |
| Prijs Nederland | € 3,72 |
| Prijs België | € 3,72 |
| Verzendkosten NL | Gratis |
| Verzendkosten BE | Gratis |
| Levertijd Nederland | Morgen in huis |
| Levertijd België | Morgen in huis |
| Verkoper | Partner |
Arganon መጽሐፈ አርጋኖን bestellen bij snelkeus
Koop Arganon መጽሐፈ አርጋኖን van Onbekend online in de categorie Digital Reading. Prijs € 3,72, levering in Nederland · Morgen in huis.